ስለ አንድ ነገር ማወቅ ከፈለጉ ወይም ችግር ከገጠሞት ጥያቄዎትን ያቅርቡ ፤ ሊነክስ ሚንት በአለም አቀፍ ደረጃ 4ኛ ደረጃ ይዟል በተጠቃሚ ብዛት ፤ የተጠቃሚ መምሪያ አብሮት ይመጣል ፤ የሕብረተሰብ ዌብሳይቶች ፤ የተለያዩ ማስተማሪያዎች ፤ የውይይት ክፍሎች እንዲሁም ፎረሞች በኢንተርኔት ላይ የሚገኙ የህብረተሰቡ እርዳታ ክፍሎች ናቸው